የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 7
  • ከሐምሌ 31–ነሐሴ 6

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 31–ነሐሴ 6
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 7

ከሐምሌ 31–ነሐሴ 6

ነህምያ 3–4

  • መዝሙር 143 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ነህ 4:17, 18—አንድ ሰው በአንድ እጁ በግንባታ ሥራ መካፈል የሚችለው እንዴት ነው? (w06 2/1 9 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ነህ 3:15-24 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው ብሮሹር የጀርባ ገጽ ላይ ተወያዩ፤ ከዚያም ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (th ጥናት 12)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) km 11/12 1—ጭብጥ፦ በሥራችሁ እርካታ አግኙ። (th ጥናት 10)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 91

  • ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር መሥራት፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ይህ ቪዲዮ በሥራ ቦታ የምናሳየው ምግባር ምሥክርነት ሊሰጥ እንደሚችል የሚያሳየው እንዴት ነው?

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (7 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 52

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 29 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ