ሐምሌ ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ ሐምሌ-ነሐሴ 2023 ከሐምሌ 3-9 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “በአምላክ ቤት ሥራ ጣልቃ አትግቡ” ክርስቲያናዊ ሕይወት ‘ለምሥራቹ መሟገትና በሕግ የጸና እንዲሆን ማድረግ’ ከሐምሌ 10-16 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ዕዝራ በምግባሩ ይሖዋን አስከብሯል ከሐምሌ 17-23 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት አለመታዘዝ የሚያስከትለው አስከፊ መዘዝ ከሐምሌ 24-30 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “ወዲያውኑ ወደ ሰማይ አምላክ ጸለይኩ” ከሐምሌ 31–ነሐሴ 6 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ? ከነሐሴ 7-13 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም ክርስቲያናዊ ሕይወት እኛን ለማገልገል በትጋት ይሠራሉ ከነሐሴ 14-20 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’ ክርስቲያናዊ ሕይወት ለቤተሰባችሁ ደስታ አስተዋጽኦ ማበርከት ትችላላችሁ ከነሐሴ 21-27 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ለይሖዋ ሲሉ መሥዋዕት ከፍለዋል ክርስቲያናዊ ሕይወት ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት የትኞቹን ግቦች አውጥታችኋል? ክርስቲያናዊ ሕይወት በመስከረም ወር የአምላክን መንግሥት ለማስተዋወቅ የሚደረግ ልዩ ዘመቻ! ከነሐሴ 28–መስከረም 3 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ጓደኛ ስትመርጡ ለይሖዋ ታማኝ ሁኑ ክርስቲያናዊ ሕይወት የይሖዋን ታማኝ ፍቅር ኮርጁ በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች