የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 8
  • ከነሐሴ 7-13

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 7-13
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 8

ከነሐሴ 7-13

ነህምያ 5–7

  • መዝሙር 17 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ነህ 6:13—ነህምያ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ቢደበቅ ኖሮ ኃጢአት የሚሆንበት ለምንድን ነው? (w07 7/1 30 አን. 15)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ነህ 5:1-13 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 6)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w13 5/15 7 አን. 17-19—ጭብጥ፦ ስኬታማ የሆኑ ወንጌላውያን እርስ በርስ ይረዳዳሉ። (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 90

  • “እኛን ለማገልገል በትጋት ይሠራሉ”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 53

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 35 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ