የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መስከረም ገጽ 8
  • ከጥቅምት 2-8

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 2-8
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መስከረም ገጽ 8

ከጥቅምት 2-8

ኢዮብ 1–3

  • መዝሙር 141 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋን ምን ያህል እንደምትወዱት ምንጊዜም አሳዩ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 1:10—ይህ ጥቅስ ኢየሱስ በማቴዎስ 27:46 ላይ የተናገረውን ሐሳብ ለመረዳት የሚያግዘን እንዴት ነው? (w21.04 11 አን. 9)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 3:1-26 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የ​jw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 9)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 20)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w22.01 11-12 አን. 11-14—ጭብጥ፦ እንደ ያዕቆብ ውጤታማ በሆነ መንገድ አስተምሩ—እውነታውን ከግምት አስገቡ፤ እንዲሁም ትሑት ሁኑ። (th ጥናት 18)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 21

  • በሕይወቴ ምንም የጎደለኝ ነገር እንዳለ አይሰማኝም ነበር፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ወንድም በርድዌል ‘በሕይወቱ ምንም የጎደለው ነገር እንዳለ ያልተሰማው’ ለምንድን ነው?

    በማቴዎስ 6:33 ላይ ማሰላሰሉ የጠቀመው እንዴት ነው?

    ከወንድም በርድዌል ቤተሰብ ተሞክሮ ሌላስ ትኩረታችሁን የሳበው ነገር አለ?

  • “የ​JW.ORG​ን መነሻ ገጽ በአገልግሎት ላይ ተጠቀሙበት”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 59 ነጥብ 6 እና ማጠቃለያ፣ ከለሳ እና ግብ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 129 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ