ከኅዳር 6-12
ኢዮብ 13–14
መዝሙር 151 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 13:1-28 (th ጥናት 12)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ መጽሐፍ ቅዱስ—2ጢሞ 3:16, 17 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 2)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ክፍል 1 የክለሳ ጥያቄዎች 1-5 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የተወሰነ ገንዘብ ያስቀምጥ”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ። በሽማግሌ የሚቀርብ። የመንግሥቱን ሥራ ለመደገፍ ሲሉ ላደረጉት መዋጮ የጉባኤውን አስፋፊዎች አመስግን።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) bt ምዕ. 1 አን. 16-21
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 76 እና ጸሎት