የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ኅዳር ገጽ 2
  • “ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአምላክ ታማኝ ፍቅር ከሰይጣን ውሸቶች ይጠብቀናል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ይሖዋ ሁለት ሴቶችን ተጠቅሞ ሕዝቡን አዳነ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ለጥበብ ትልቅ ቦታ ሰጥታለች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • “ይሖዋን ተስፋ አድርግ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ኅዳር ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?”

የሰው ልጆች ሞትን ለማስወገድም ሆነ ለሞቱት መልሶ ሕይወት ለመስጠት የሚያስችል ኃይል የላቸውም (ኢዮብ 14:1, 2, 4, 10፤ w99 10/15 3 አን. 1-3)

የሞቱት ዳግመኛ በሕይወት ይኖራሉ (ኢዮብ 14:7-9፤ w15 4/15 32 አን. 1-2)

ይሖዋ አገልጋዮቹን ከሞት ለማስነሳት ችሎታው ያለው ከመሆኑም በላይ እንዲህ ለማድረግ ይናፍቃል (ኢዮብ 14:14, 15፤ w11 3/1 22 አን. 5)

ሥዕሎች፦ 1. እያቆጠቆጠ ያለ የዛፍ ጉቶ። 2. አንዲት እናት በገነት ውስጥ ከሞት የተነሳች ልጇን ስታቅፍ።

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን ከሞት ለማስነሳት የሚናፍቀው ለምንድን ነው? ይህስ ስለ ይሖዋ ምን እንዲሰማህ ያደርጋል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ