የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ጥር ገጽ 2
  • ከጥር 1-7

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 1-7
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ጥር ገጽ 2

ከጥር 1-7

ኢዮብ 32–33

መዝሙር 102 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ኢዮብ ሲናገር ኤሊሁ ስሜቱን በመረዳት ሲያዳምጠው፤ ኢዮብ ሰውነቱን ቁስል ወርሶታል።

ኢዮብ ሲናገር ኤሊሁ ስሜቱን በመረዳት ሲያዳምጠው

1. በጭንቀት የተዋጡትን አጽናኑ

(10 ደቂቃ)

እንደ ጓደኛ አድርጋችሁ ያዟቸው (ኢዮብ 33:1፤ it-1 710)

በእነሱ ላይ ከመፍረድ ይልቅ ስሜታቸውን ተረዱላቸው (ኢዮብ 33:6, 7፤ w14 6/15 25 አን. 8-10)

እንደ ኤሊሁ፣ ከመናገራችሁ በፊት አዳምጡ እንዲሁም አስቡ (ኢዮብ 33:8-12, 17፤ w20.03 23 አን. 17-18፤ (የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት።)

በጭንቀት የተዋጠች አንዲት ነጠላ እናት ስትናገር አንዲት እህት ስሜቷን በመረዳት ስታዳምጣት። የእናትየዋ ሁለት ልጆች በሌላ ክፍል ውስጥ እየተጫወቱ ነው።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ኢዮብ 33:25—ይህ ጥቅስ ዕድሜያችን እየገፋ ሲሄድ ለመልካችን ሚዛናዊ አመለካከት እንድንይዝ የሚረዳን እንዴት ነው? (w13 1/15 19 አን. 10)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ኢዮብ 32:1-22 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ስለ ሰዎች ማሰብ—ኢየሱስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. ስለ ሰዎች ማሰብ—ኢየሱስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 116

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 4 በገጽ 30 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 54 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ