የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ጥር ገጽ 11
  • ከየካቲት 12-18

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 12-18
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ጥር ገጽ 11

ከየካቲት 12-18

መዝሙር 5–7

መዝሙር 118 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ሌሎች ምንም ቢያደርጉ ታማኝነታችሁን ጠብቁ

(10 ደቂቃ)

ዳዊት በሌሎች ሰዎች ድርጊት ምክንያት ደስታውን ያጣበት ጊዜ ነበር (መዝ 6:6, 7)

ይሖዋ እንዲረዳው ጸለየ (መዝ 6:2, 9፤ w21.03 15 አን. 7-8)

ዳዊት በይሖዋ ላይ የነበረው ጠንካራ እምነት ታማኝነቱን እንዲጠብቅ ረድቶታል (መዝ 6:10)

በክቡ ውስጥ ያለው ፎቶግራፍ አንዲት እህት ከስብሰባ አዳራሽ ውጭ በአንዲት እህት ላይ ስትጮኽባት ያሳያል። በኋላም የተጮኸባት እህት ቤቷ ሆና ትጸልያለች።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ሌሎች ምንም ቢያደርጉ ለይሖዋ ያለኝን ታማኝነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዓይነት እምነት እየገነባሁ ነው?’—w20.07 8-9 አን. 3-4

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 5:9—የክፉዎች ጉሮሮ እንደተከፈተ መቃብር የሆነው በምን መንገድ ነው? (it-1 995)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 7:1-11 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነሳ የጭውውቱን አካሄድ ተከትለህ የይሖዋ ምሥክር መሆንህን በዘዴ አሳውቅ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)

6. ተመላልሶ መጠየቅ

(2 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። የቤቱ ባለቤት ሊከራከርህ ሞከረ። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 5)

7. እምነታችንን ማብራራት

(4 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwfq 64—ጭብጥ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ብሔራዊ ስሜት በሚንጸባረቅባቸው ሥነ ሥርዓቶች የማይካፈሉት ለምንድን ነው? (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 99

8. ዓመታዊ የአገልግሎት ሪፖርት

(15 ደቂቃ) ውይይት። ዓመታዊውን የአገልግሎት ሪፖርት በተመለከተ ከቅርንጫፍ ቢሮው የተላከውን ደብዳቤ ካነበብክ በኋላ አድማጮች ከ2023 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት ላይ ያገኟቸውን አንዳንድ አበረታች ነጥቦች እንዲናገሩ ጋብዝ። ባለፈው ዓመት ውስጥ የሚያበረታታ ተሞክሮ ላገኙ አስቀድመህ የመረጥካቸው አስፋፊዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ።

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 5 አን. 16-22፣ በገጽ 42 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 83 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ