ከመጋቢት 11-17
መዝሙር 18
መዝሙር 148 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. “ይሖዋ . . . ታዳጊዬ ነው”
(10 ደቂቃ)
ይሖዋ እንደ ቋጥኝ፣ እንደ ምሽግ እና እንደ ጋሻ ነው (መዝ 18:1, 2፤ w09 5/1 14 አን. 4-5)
ይሖዋ እርዳታ ለማግኘት የምናሰማውን ጩኸት ይሰማል (መዝ 18:6፤ w22.11 9 አን. 5፤ w22.07 20 አን. 1)
ይሖዋ እኛን ለመርዳት እርምጃ ይወስዳል (መዝ 18:16, 17፤ w22.04 3 አን. 1)
ይሖዋ አንዳንዴ ለዳዊት እንዳደረገለት ያጋጠመንን ፈተና ሊያስወግድልን ይችላል። ይሁንና አምላክ ብዙውን ጊዜ “መውጫ መንገዱን” የሚያዘጋጅልን ፈተናውን በጽናት ለመቋቋም የሚያስፈልገንን እርዳታ በመስጠት ነው።—1ቆሮ 10:13
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 18:10—መዝሙራዊው ይሖዋ በኪሩብ ላይ ተቀምጦ እንደበረረ የተናገረው ለምንድን ነው? (it-1 432 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 18:20-39 (th ጥናት 10)
4. ደግነት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. ደግነት—ኢየሱስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 60
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(5 ደቂቃ)
7. ለመጋቢት ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች
(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 7 አን. 1-8፣ በገጽ 53 ላይ ያለው ሣጥን