ከመጋቢት 18-24
መዝሙር 19–21
መዝሙር 6 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. “ሰማያት የአምላክን ክብር ይናገራሉ”
(10 ደቂቃ)
የይሖዋ ፍጥረታት የእሱን ክብር ይናገራሉ (መዝ 19:1፤ w04 1/1 8 አን. 1-2)
ፀሐይ አስደናቂ የፍጥረት ሥራ ነች (መዝ 19:4-6፤ w04 6/1 10-11 አን. 8-10)
ከአምላክ ፍጥረታት ትምህርት መቅሰም ይኖርብናል (ማቴ 6:28፤ km 3/12 3 አን. 4)
ለቤተሰብ አምልኮ የሚሆን ሐሳብ፦ የፍጥረት ሥራዎችን ተመልከቱ፤ ከዚያም ስለ ይሖዋ ምን እንደሚያስተምሩን ተወያዩ።
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 19:7-9—ይሖዋ ሁሉም ፍጥረታቱ ተቀናጅተው እንዲሠሩ ያደረገው እንዴት ነው? (w17.02 4 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 19:1-14 (th ጥናት 11)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ለአንድ ሰው የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ አበርክት፤ ከዚያም jw.orgን ተጠቅመህ በዓሉ እሱ በሚኖርበት አካባቢ የሚከበረው የት እንደሆነ አሳየው። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)
5. ውይይት መጀመር
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በሩ ላይ የመጋበዣ ወረቀት አግኝቶ ወደ መታሰቢያው በዓል ለመጣ ሰው ጥሩ አቀባበል አድርግ። ጥያቄዎቹን ለመመለስ ሁኔታዎችን አመቻች። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 4)
6. እምነታችንን ማብራራት
መዝሙር 141
7. ፍጥረትን በመመልከት እምነታችሁን ገንቡ
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 7 አን. 9-13፣ በገጽ 56 ላይ ያለው ሣጥን