ከመጋቢት 25-31
መዝሙር 22
መዝሙር 19 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ወታደሮች በኢየሱስ መደረቢያዎች ላይ ዕጣ ሲጣጣሉ
1. ከኢየሱስ ሞት ጋር የተያያዙ ትንቢቶች
(10 ደቂቃ)
ኢየሱስን አምላክ የተወው ይመስላል (መዝ 22:1፤ w11 8/15 15 አን. 16)
ኢየሱስ ይፌዝበታል (መዝ 22:7, 8፤ w11 8/15 15 አን. 13)
ሰዎች በኢየሱስ ልብሶች ላይ ዕጣ ይጣጣላሉ (መዝ 22:18፤ w11 8/15 15 አን. 14፤ የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 22:22—በዛሬው ጊዜ መዝሙራዊውን መምሰል የምንችልባቸው ሁለት መንገዶች የትኞቹ ናቸው? (w06 11/1 29 አን. 7፤ w03 9/1 20 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 22:1-19 (th ጥናት 2)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 4)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግብዣህን ተቀብሎ በመታሰቢያው በዓል ላይ ለተገኘ አንድ የምታውቀው ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 3)
6. ንግግር
(5 ደቂቃ) w20.07 12-13 አን. 14-17—ጭብጥ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ጠንካራ እምነት ለመገንባት የሚረዱን እንዴት ነው? (th ጥናት 20)
መዝሙር 95
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 7 አን. 14-18፣ በገጽ 57-58 ላይ ያሉት ሣጥኖች