የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ግንቦት ገጽ 4
  • ከግንቦት 13-19

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 13-19
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ግንቦት ገጽ 4

ከግንቦት 13-19

መዝሙር 38–39

መዝሙር 125 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ከመጠን ያለፈ የበደለኝነት ስሜትን ማስወገድ

(10 ደቂቃ)

ከመጠን ያለፈ የበደለኝነት ስሜት እንደ ከባድ ሸክም ሊያደቅቀን ይችላል (መዝ 38:3-8፤ w20.11 27 አን. 12-13)

ከዚህ በፊት በሠራችኋቸው ስህተቶች ላይ ከማተኮር ይልቅ በቀረው ዕድሜያችሁ ይሖዋን ለማስደሰት ቁርጥ ውሳኔ አድርጉ (መዝ 39:4, 5፤ w02 11/15 20 አን. 1-2)

በሚሰማችሁ የበደለኝነት ስሜት የተነሳ መጸለይ ቢከብዳችሁም እንኳ ከመጸለይ ወደኋላ አትበሉ (መዝ 39:12፤ w21.10 15 አን. 4)

ሥዕሎች፦ 1. አንድ ወንድም አንድን ከባድ ሸክም ለመሸከም ሲታገል። 2. ያው ወንድም ሸክሙን ጥሎ በልበ ሙሉነት ወደፊት ሲመለከት።

ከመጠን ባለፈ የበደለኝነት ስሜት እየተደቆሳችሁ ከሆነ ይሖዋ ንስሐ ለሚገቡ ኃጢአተኞች የሚያሳየው ‘ይቅርታ ብዙ’ እንደሆነ አስታውሱ።—ኢሳ 55:7

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 39:1—“አፌን ለመጠበቅ ልጓም አስገባለሁ” የሚለውን መሠረታዊ ሥርዓት በሥራ ላይ ማዋል የሚያስፈልገን በየትኞቹ ሁኔታዎች ውስጥ ሊሆን ይችላል? (w22.09 13 አን. 16)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 38:1-22 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ዘዴኛነት—ጳውሎስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. ዘዴኛነት—ጳውሎስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 44

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 9 አን. 17-24፣ በገጽ 73 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 84 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ