የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ግንቦት ገጽ 10-11
  • ከሰኔ 10-16

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 10-16
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ግንቦት ገጽ 10-11

ከሰኔ 10-16

መዝሙር 48–50

መዝሙር 126 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ወላጆች—ቤተሰባችሁ በይሖዋ ድርጅት ላይ ያለውን እምነት አጠናክሩ

(10 ደቂቃ)

ልጆቻችሁ ወደ ይሖዋና ወደ ድርጅቱ እንዲቀርቡ እርዷቸው (መዝ 48:12, 13፤ w22.03 22 አን. 11፤ w11 3/15 19 አን. 5-7)

ልጆቻችሁን ስለ ይሖዋ ድርጅት ታሪክ አስተምሯቸው (w12 8/15 12 አን. 5)

ጥሩ ምሳሌ በመሆን፣ የቤተሰባችሁ አባላት ከይሖዋ ድርጅት የሚመጣውን መመሪያ እንዲቀበሉ አሠልጥኗቸው (መዝ 48:14)

ሥዕሎች፦ 1. አንድ አባት ከልጁ ጋር “የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ” በተባለ መጽሐፍ ውስጥ በሚገኝ አንድ ነጥብ ላይ ሲወያይ። 2. አንድ ቤተሰብ JW ብሮድካስቲንግ ሲመለከት። 3. ሌላ ቤተሰብ በቤቴል የሚገኝን አንድ ቤተ መዘክር ሲጎበኝ። 4. አንዲት እናት “የይሖዋ ምሥክሮች የዓመት መጽሐፍን” እና “የይሖዋ ምሥክሮች—የአምላክ መንግሥት አዋጅ ነጋሪዎች” የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅማ ሴት ልጇን ስታስጠና።

ለቤተሰብ አምልኮ የሚሆን ሐሳብ፦ jw.org ላይ ባለው “ድርጅታችን” በሚለው ክፍል ውስጥ ያሉትን ቪዲዮዎች አልፎ አልፎ እየተመለከታችሁ ተወያዩባቸው።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 49:6, 7—እስራኤላውያን ከብልጽግናቸው ጋር በተያያዘ ምን ማስታወስ ነበረባቸው? (it-2 805)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 50:1-23 (th ጥናት 11)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ድፍረት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 6 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. ድፍረት—ኢየሱስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 6 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 73

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 11 አን. 1-4፣ የክፍል 4 ማስተዋወቂያ እና በገጽ 86-87 ላይ ያሉት ሣጥኖች

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 103 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ