የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ግንቦት ገጽ 12-13
  • ከሰኔ 17-23

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 17-23
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ግንቦት ገጽ 12-13

ከሰኔ 17-23

መዝሙር 51–53

መዝሙር 89 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ከባድ ስህተት እንዳንሠራ ምን ይረዳናል?

(10 ደቂቃ)

ከልክ በላይ በራሳችሁ አትተማመኑ፤ ሁሉም ሰዎች መጥፎ ነገር የማድረግ ዝንባሌ አላቸው (መዝ 51:5፤ 2ቆሮ 11:3)

ጥሩ መንፈሳዊ ልማድ ይኑራችሁ (መዝ 51:6፤ w19.01 15 አን. 4-5)

ንጹሕ ያልሆኑ ሐሳቦችንና ምኞቶችን ተዋጉ (መዝ 51:10-12፤ w15 6/15 14 አን. 5-6)

ሥዕሎች፦ አንድ ወጣት ወንድም በመንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች ሲካፈል። 1. መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ። 2. አጥብቆ ሲጸልይ። 3. በስብሰባ ላይ ሐሳብ ሲሰጥ። 4. በጋሪ ምሥክርነት ሲካፈል።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 52:2-4—ይህ ጥቅስ ዶይቅ ያደረገውን ነገር የሚገልጸው እንዴት ነው? (it-1 644)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 51:1-19 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 4)

6. ተመላልሶ መጠየቅ

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ለግለሰቡ የአምላክን ስም አስተምረው። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)

7. ደቀ መዛሙርት ማድረግ

(4 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 14 ነጥብ 7 እና አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ (lmd ምዕራፍ 11 ነጥብ 5)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 115

8. ስህተታችሁን ለማረም እርምጃ ውሰዱ

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ሥዕሎች፦ “የወጣትነት ሕይወቴ—ስህተቶቼን ማረም የምችለው እንዴት ነው?” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰዱ ሥዕሎች። 1. ተሊላ። 2. ጆዜ።

ምንም ያህል ጥረት ብናደርግ ሁላችንም ስህተት መሥራታችን አይቀርም። (1ዮሐ 1:8) ስህተት በምንሠራበት ጊዜ፣ በኀፍረት ወይም ቅጣትን በመፍራት የይሖዋን ይቅርታና እርዳታ ከመፈለግ ወደኋላ ማለት የለብንም። (1ዮሐ 1:9) ምንጊዜም ቢሆን፣ ስህተታችንን ማረም የምንችልበት የመጀመሪያው እርምጃ የይሖዋን እርዳታ መጠየቅ ነው።

መዝሙር 51:1, 2, 17ን አንብብ። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ዳዊት የተናገራቸው ቃላት ከባድ ስህተት በምንሠራበት ጊዜ የይሖዋን እርዳታ እንድንጠይቅ የሚያነሳሱን እንዴት ነው?

የወጣትነት ሕይወቴ—ስህተቶቼን ማረም የምችለው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • ተሊላን እና ጆዜን ስህተት ወደመሥራት የመሯቸው አንዳንድ ነገሮች የትኞቹ ናቸው?

  • ስህተታቸውን ለማረም የትኞቹን እርምጃዎች ወሰዱ?

  • እንዲህ ማድረጋቸው የጠቀማቸው እንዴት ነው?

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 11 አን. 5-10፣ በገጽ 89 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 129 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ