የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ግንቦት ገጽ 14-15
  • ከሰኔ 24-30

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 24-30
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ግንቦት ገጽ 14-15

ከሰኔ 24-30

መዝሙር 54–56

መዝሙር 48 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. አምላክ ከጎናችሁ ነው

(10 ደቂቃ)

ፍርሃት በሚሰማችሁ ጊዜ እንደ ዳዊት በይሖዋ ታመኑ (መዝ 56:1-4፤ w06 8/1 22 አን. 10-11)

ይሖዋ ጽናታችሁን ከፍ አድርጎ ይመለከታል፤ እንዲሁም ይረዳችኋል (መዝ 56:8፤ cl 243 አን. 9)

ይሖዋ ከጎናችሁ ነው። ማንኛውም ነገር ዘላቂ ጉዳት እንዲያደርስባችሁ አይፈቅድም (መዝ 56:9-13፤ ሮም 8:36-39፤ w22.06 18 አን. 16-17)

በጭንቀት የተዋጠች እህት አጥብቃ ስትጸልይ።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 55:12, 13—ይሁዳ ኢየሱስን እንዲክድ ይሖዋ አስቀድሞ ወስኖበታል? (it-1 857-858)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 55:1-23 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት ለግለሰቡ ንገረው፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 11)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) w23.01 29-30 አን. 12-14—ጭብጥ፦ ለክርስቶስ ያለን ፍቅር ደፋሮች እንድንሆን ያነሳሳናል። ሥዕሉን ተመልከት። (th ጥናት 9)

አንዲት እህት አውቶቡስ ላይ በጭንቀት የተዋጠች አንዲት ወጣት ሴት ትመለከታለች። እህታችን “በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?” የሚለውን ትራክት ይዛለች።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 153

7. ምንም ነገር ደስታችሁን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ—ሰይፍ

(5 ደቂቃ) ውይይት።

“ምንም ነገር ደስታችሁን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ—ሰይፍ” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ሥዕል። ወንድም ዱግቤ ያጋጠሙትን ነገሮች መለስ ብሎ ሲያስብ።

ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ከወንድም ዱግቤ ተሞክሮ ፍርሃት ሲሰማችሁ ሊረዳችሁ የሚችል ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

8. ለሰኔ ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች

(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 11 አን. 11-19

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 70 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ