የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ሐምሌ ገጽ 2
  • ከሐምሌ 1-7

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 1-7
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ሐምሌ ገጽ 2

ከሐምሌ 1-7

መዝሙር 57–59

መዝሙር 148 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ንጉሥ ሳኦል ከወታደሮቹ ጋር ሆኖ ጫፉ የተቆረጠውን ልብሱን ይዞ ወደ ላይ እያየ ሲናገር።

ንጉሥ ሳኦልና ሰዎቹ ዳዊትን መያዝ ካቃታቸው በኋላ

1. ይሖዋ ሕዝቦቹን የሚቃወሙ ሰዎች እንዳይሳካላቸው ያደርጋል

(10 ደቂቃ)

ዳዊት ከንጉሥ ሳኦል ለመደበቅ ተገድዶ ነበር (1ሳሙ 24:3፤ መዝ 57 አናት ላይ ያለው መግለጫ)

ይሖዋ የዳዊት ተቃዋሚዎች እንዳይሳካላቸው አድርጓል (1ሳሙ 24:7-10, 17-22፤ መዝ 57:3)

ተቃዋሚዎች የሚያደርጉት ጥረት ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ይጎዳቸዋል (መዝ 57:6፤ bt 220-221 አን. 14-15)

ወደ ሳይቤሪያ ከተጋዙት ወንድሞችና እህቶች መካከል አንዳንዶቹ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ተቃውሞ ሲያጋጥመኝ በይሖዋ እንደምታመን ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’—መዝ 57:2

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 57:7—ልብን ማጽናት ሲባል ምን ማለት ነው? (w23.07 18-19 አን. 16-17)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 59:1-17 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. አለመታከት—ጳውሎስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. አለመታከት—ጳውሎስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 65

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 12 አን. 1-6፣ በገጽ 96 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 78 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ