የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ሐምሌ ገጽ 3
  • ከሐምሌ 8-14

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 8-14
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ሐምሌ ገጽ 3

ከሐምሌ 8-14

መዝሙር 60–62

መዝሙር 2 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሥዕሎች፦ 1. አንድ ሰው ወደተመሸገ ግንብ ሲሮጥ። 2. አንድ ሰው ፈገግ ብሎ እጁን ወደ ድንኳኑ ሲጠቁም፤ በድንኳኑ ውስጥ እንግዶች ምግብ እየበሉ ነው። 3. ትልቅ ዓለት።

1. ይሖዋ ከለላ፣ ጥበቃና መረጋጋት ይሰጠናል

(10 ደቂቃ)

ይሖዋ እንደ ጽኑ ግንብ ነው (መዝ 61:3፤ it-2 1118 አን. 7)

ይሖዋ በድንኳኑ ውስጥ በእንግድነት እንድንቀመጥ ፈቅዶልናል (መዝ 61:4፤ it-2 1084 አን. 8)

ይሖዋ እንደ ዓለት ነው (መዝ 62:2፤ w02 4/15 16 አን. 14)


ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን በማወቄና በእሱ በመታመኔ ሕይወቴ የተሻሻለው እንዴት ነው?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 62:11—“ብርታት የአምላክ ነው” ሲባል ምን ማለት ነው? (w06 6/1 11 አን. 6)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 60:1–61:8 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። አንድ ሰው ደግነት ካሳየህ በኋላ ከእሱ ጋር ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ለግለሰቡ ስለ JW ላይብረሪ አፕሊኬሽን ንገረው፤ እንዲሁም አፕሊኬሽኑን እንዴት መጫን እንደሚችል አሳየው። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) w22.02 4-5 አን. 7-10—ጭብጥ፦ መመሪያ ሲሰጣችሁ በይሖዋ ተማመኑ። (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 12

7. ‘ከአምላክ ፍቅር ሊለየን’ የሚችል ነገር የለም

(10 ደቂቃ) ውይይት።

ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • በስደት ወቅት ይሖዋ ወንድም ንዪሬንዳን የተንከባከበው በየትኞቹ መንገዶች ነው?

8. የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ወደ ጥምቀት የሚያደርሱት እርምጃዎች

(5 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረግክ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ስለ ጥምቀት ስታስቡ ከዕድሜያችሁ ይበልጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነገር ምንድን ነው? ወደ ጥምቀት የሚያደርሱት እርምጃዎች ምንድን ናቸው?

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 12 አን. 7-13፣ በገጽ 97 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 63 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ