የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ሐምሌ ገጽ 14-15
  • ከነሐሴ 26–መስከረም 1

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 26–መስከረም 1
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ሐምሌ ገጽ 14-15

ከነሐሴ 26–መስከረም 1

መዝሙር 78

መዝሙር 97 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሥዕሎች፦ አንድ እስራኤላዊ ፊቱን አጨፍግጎ በእጁ መና እየነካ በግብፅ የነበረውን ሕይወት ሲያስታውስ። 1. ሀብሀብ እየበላ። 2. ግብፃውያን ባሪያዎቻቸው የሆኑትን እስራኤላውያን ሲደበድቧቸውና ሲበድሏቸው።

1. የእስራኤላውያን ታማኝነት ማጉደል—የማስጠንቀቂያ ምሳሌ

(10 ደቂቃ)

እስራኤላውያን የይሖዋን ድንቅ ሥራዎች ረስተዋል (መዝ 78:11, 42፤ w96 12/1 29-30)

እስራኤላውያን ለይሖዋ ዝግጅቶች አድናቆት አልነበራቸውም (መዝ 78:19፤ w06 7/15 17 አን. 16)

እስራኤላውያን ከስህተታቸው ከመማር ይልቅ በተደጋጋሚ ታማኝነት አጉድለዋል (መዝ 78:40, 41, 56, 57፤ w11 7/1 10 አን. 3-4)


ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ለይሖዋ ያለንን ታማኝነት እንዳናጓድል የሚረዳን ምንድን ነው?

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 78:24, 25—መና ‘የሰማይ እህል’ እና ‘የኃያላን ምግብ’ የተባለው ለምንድን ነው? (w06 7/15 11 አን. 4)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 78:1-22 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 5)

5. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። አንድ ትራክት ተጠቅመህ ውይይት ጀምር። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 4)

6. ውይይት መጀመር

(1 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ መልእክትህን እንድታሳጥር ይጠይቅሃል። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)

7. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነሳ የጭውውቱን አካሄድ ተከትለህ የይሖዋ ምሥክር መሆንህን በዘዴ አሳውቅ፤ ከዚያም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 96

8. ከወንጌላዊው ፊልጶስ ምሳሌ ተማሩ

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ወንጌላዊው ፊልጶስ በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ሠረገላ ውስጥ ሆኖ ቅዱሳን መጻሕፍትን ሲያብራራለት።

በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ጥሩም ሆነ መጥፎ ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎች ተጠቅሰዋል። ከእነዚህ ምሳሌዎች ጥቅም ለማግኘት ጊዜና ጥረት ይጠይቃል። የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎቹን ከማንበብ በተጨማሪ በምናገኛቸው ትምህርቶች ላይ ማሰላሰል እንዲሁም በተማርነው ነገር መሠረት ምግባራችንን ማስተካከል ይኖርብናል።

ወንጌላዊው ፊልጶስ ‘በመንፈስና በጥበብ የተሞላ’ በመሆኑ የሚታወቅ ሰው ነበር። (ሥራ 6:3, 5) ከእሱ ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን?

ከእነሱ ተማሩ—ወንጌላዊው ፊልጶስ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም አድማጮች ከሚከተሉት ነገሮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ፦

  • ፊልጶስ ሁኔታው በድንገት ሲቀየር ካደረገው ነገር።—ሥራ 8:1, 4, 5

  • ፊልጶስ ሰባኪዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ ለመሄድ ፈቃደኛ በመሆኑ ካገኛቸው በረከቶች።—ሥራ 8:6-8, 26-31, 34-40

  • ፊልጶስና ቤተሰቡ እንግዳ ተቀባይ በመሆናቸው ካገኟቸው ጥቅሞች።—ሥራ 21:8-10

  • በአጭር ድራማው ላይ የታዩት ቤተሰቦች የፊልጶስን ምሳሌ በመከተላቸው ካገኙት ደስታ

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 14 አን. 11-20

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 101 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ