የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ሐምሌ ገጽ 13
  • ከነሐሴ 19-25

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 19-25
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ሐምሌ ገጽ 13

ከነሐሴ 19-25

መዝሙር 75–77

መዝሙር 120 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ጉራ አትንዙ—ለምን?

(10 ደቂቃ)

አምላክ ጉራ በሚነዙ ሰዎች ያዝናል (መዝ 75:4፤ 1ጢሞ 3:6፤ w18.01 28 አን. 4-5)

በጉባኤ ውስጥ የምናገኘው ማንኛውም መብት ወይም ኃላፊነት የይሖዋ የጸጋ ስጦታ ነው (መዝ 75:5-7፤ w06 7/15 11 አን. 2)

ይሖዋ ትዕቢተኛ የሆኑትን የዓለም መሪዎች ጨምሮ ኩራተኞችን ያዋርዳል (መዝ 76:12)

ሥዕሎች፦ 1. አንድ ወንድም በወረዳ ስብሰባ ላይ ንግግር ሲያቀርብ። 2. በኋላ ላይ ሌሎች ወንድምን ያሞግሱታል፤ እሱ ግን ትሑት በመሆን ክብሩን ለመቀበል ፈቃደኛ ሳይሆን ይቀራል።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 76:10—“የሰው ቁጣ” ለይሖዋ ውዳሴ የሚያመጣው እንዴት ነው? (w06 7/15 11 አን. 3)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 75:1–76:12 (th ጥናት 11)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ በመረጠው ቋንቋ ከ​jw.org ላይ ቪዲዮ ተጠቀም። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 4)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ በአምላክ እንደማያምን ሲነግርህ በአቀራረብህ ላይ ማስተካከያ አድርግ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)

6. ደቀ መዛሙርት ማድረግ

(5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 15 ነጥብ 4 (lmd ምዕራፍ 11 ነጥብ 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 127

7. ሌሎች ሲያሞግሷችሁ ታማኝ ሁኑ

(7 ደቂቃ) ውይይት።

እንደ ኢየሱስ ታማኝ ሁኑ—ሌሎች ሲያሞግሷችሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ሰርጌ ሌሎች ሲያሞግሱት በትሕትና መልስ ከሰጠበት መንገድ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

8. በመስከረም ወር ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ጽሑፍ ተጠቅሞ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር የሚካሄድ ልዩ ዘመቻ

(8 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በንግግር የሚያቀርበው። አስፋፊዎች ለዘመቻው ጉጉት እንዲያድርባቸው አድርግ፤ እንዲሁም ጉባኤው ለዘመቻው ያደረገውን ዝግጅት ግለጽ።

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 14 አን. 7-10፣ በገጽ 110 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 95 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ