የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 መስከረም ገጽ 13
  • ከጥቅምት 21-27

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 21-27
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 መስከረም ገጽ 13

ከጥቅምት 21-27

መዝሙር 100–102

መዝሙር 37 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ለይሖዋ ታማኝ ፍቅር ምላሽ ስጡ

(10 ደቂቃ)

ለይሖዋ ጥልቅ ፍቅር አዳብሩ (መዝ 100:5፤ w23.03 12 አን. 18-19)

ከይሖዋ ጋር ያላችሁን ወዳጅነት ሊያበላሹ ከሚችሉ ነገሮች ራቁ (መዝ 101:2, 3፤ w23.02 17 አን. 10)

የይሖዋንና የድርጅቱን ስም ከሚያጠፉ ሰዎች ራቁ (መዝ 101:5፤ w11 7/15 16 አን. 7-8)

አንድ ወንድም ስልኩን ሲመለከት። በዙሪያው ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የወጡ ነገሮች ይታያሉ፤ ከእነሱ መካከል ፖድካስት፣ የዜና ዘገባ፣ ፎቶግራፎች፣ መልእክቶች እንዲሁም የተለያዩ ምልክቶችና ኢሞጂዎች ይገኙበታል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ማኅበራዊ ሚዲያን የምጠቀምበት መንገድ ከይሖዋ ጋር ያለኝን ወዳጅነት ሊያበላሽብኝ ይችል ይሆን?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 102:6—መዝሙራዊው ራሱን ከሻላ ጋር ያመሳሰለው ለምንድን ነው? (it-2 596)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 102:1-28 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(5 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠና ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 4)

6. እምነታችንን ማብራራት

(4 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwbq 129—ጭብጥ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ተቀይሯል ወይም ተበርዟል? (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 137

7. ‘አንተን የሙጥኝ እላለሁ፤ እጅህ አጥብቆ ይይዘኛል’

(15 ደቂቃ)

ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • ሐና ታማኝ ፍቅር ያሳየችው እንዴት ነው?

  • የእሷን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 17 አን. 1-7

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 96 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ