የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ኅዳር ገጽ 9
  • ከታኅሣሥ 9-15

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 9-15
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ኅዳር ገጽ 9

ከታኅሣሥ 9-15

መዝሙር 119:1-56

መዝሙር 124 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. “ወጣቶች በንጽሕና መመላለስ የሚችሉት እንዴት ነው?”

(10 ደቂቃ)

ራሳችሁን ጠብቁ (መዝ 119:9፤ w87 11/1 18 አን. 10)

የአምላክን ማሳሰቢያዎች የሙጥኝ በሉ (መዝ 119:24, 31, 36፤ w06 6/15 25 አን. 1)

ከንቱ ከሆነ ነገር ዓይናችሁን መልሱ (መዝ 119:37፤ w10 4/15 20 አን. 2)

አንድ ወጣት ወንድም የግል ጥናት ሲያደርግ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናዬን ለመጠበቅ የሚረዳ ምን ማሳሰቢያ አግኝቻለሁ?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 119—ይህ መዝሙር የተጻፈው በምን ዓይነት የአጻጻፍ ዘዴ ነው? ይህ የሆነውስ ለምን ሊሆን ይችላል? (w05 4/15 10 አን. 2)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 119:1-32 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ከቤት ወደ ቤት እያገለገልክ ሳለህ መንገድ ላይ ካገኘኸው ሰው ጋር ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 4)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ባለፈው ውይይታችሁ ወቅት ግለሰቡ በቅርቡ የቤተሰቡን አባል በሞት እንዳጣ ነግሮህ ነበር። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) ijwyp 83—ጭብጥ፦ ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 40

7. ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች

(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።

8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(5 ደቂቃ)

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 19 አን. 6-13

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 21 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ