የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ኅዳር ገጽ 8
  • ከታኅሣሥ 2-8

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 2-8
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ኅዳር ገጽ 8

ከታኅሣሥ 2-8

መዝሙር 113–118

መዝሙር 127 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ለይሖዋ ምን እንመልስለታለን?

(10 ደቂቃ)

ይሖዋ ጥበቃ ያደርግልናል፤ ደግነት ያሳየናል እንዲሁም ይታደገናል (መዝ 116:6-8፤ w01 1/1 11 አን. 13)

ከይሖዋ ሕጎችና መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋር የሚስማማ የሕይወት ጎዳና በመከተል ለይሖዋ ልንመልስለት እንችላለን (መዝ 116:12, 14፤ w09 7/15 29 አን. 4-5)

“የምስጋና መሥዋዕት” በማቅረብ ለይሖዋ ልንመልስለት እንችላለን (መዝ 116:17፤ w19.11 22-23 አን. 9-11)

አንድ ባልና ሚስት በልበ ሙሉነት ወደፊት ሲመለከቱ። ሥዕሎች፦ የጊዜ አጠቃቀማቸውን በንጽጽር የሚያሳዩ ሥዕሎች። 1. ተገቢ ያልሆነ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሲያዩ፤ አብረው ሲያጠኑ። 2. ገበያ ወጥተው ብዙ ዕቃ ሲገዙ፤ በጋሪ ምሥክርነት ሲካፈሉ።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 116:15—በዚህ ጥቅስ ላይ ‘የአምላክ ታማኝ አገልጋዮች’ የሚለው አገላለጽ ምን ያመለክታል? (w12 5/15 22 አን. 1-2)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 116:1–117:2 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ግልጽነት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 12 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. ግልጽነት—ኢየሱስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 12 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 60

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 19 አን. 1-5፣ በገጽ 149-150 ላይ ያሉት ሣጥኖች

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 29 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ