JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ሰለሞኔ፣ የተሻለ ሕይወት ለመምራት በማሰብ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ሄደ። ሆኖም ዕፅ መውሰድ ጀመረ እንዲሁም እስር ቤት ገባ። ሕይወቱን እንዲያስተካክል የረዳው ምንድን ነው?
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ስለ እኛ > ተሞክሮዎች > መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል በሚለው ሥር ይገኛል።
የወጣቶች ጥያቄ
ሌሎች ጓደኛቸው ሊያደርጉኝ ባይፈልጉ ምን ላድርግ?
ትልቅ ቦታ የምትሰጠው ነገር ምንድን ነው? ጥሩ አቋም በሌላቸው ሰዎች መወደድ ወይስ ራስህን መሆን?
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።