የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 ጥር ገጽ 10-11
  • ከየካቲት 10-16

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 10-16
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 ጥር ገጽ 10-11

ከየካቲት 10-16

መዝሙር 147–150

መዝሙር 12 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አንድ መዝሙራዊ በከዋክብት የተሞላውን ሰማይ እየተመለከተ ይሖዋን ሲያወድስ። የኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ በአቅራቢያው ይታያል።

1. ያህን ለማወደስ የሚያነሳሱን በርካታ ምክንያቶች አሉ

(10 ደቂቃ)

በግለሰብ ደረጃ ያስብልናል (መዝ 147:3, 4፤ w17.07 18 አን. 5-6)

ስሜታችንን ይረዳልናል፤ ኃይሉን ተጠቅሞም ይረዳናል (መዝ 147:5፤ w17.07 18 አን. 7)

ከሕዝቦቹ መካከል የመቆጠር መብት ሰጥቶናል (መዝ 147:19, 20፤ w17.07 21 አን. 18)


ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን ለማወደስ የሚያነሳሱኝ ምን ሌሎች ምክንያቶች አሉኝ?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 148:1, 10—‘ክንፍ ያላቸው ወፎች’ ይሖዋን የሚያወድሱት እንዴት ነው? (w04 6/1 13 አን. 22)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 148:1–149:9 (th ጥናት 11)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ የማይድን በሽታ እንዳለበት ይነግርሃል። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በቅርቡ በስብሰባ ላይ ያገኘኸውን ትምህርት ለግለሰቡ ለመናገር የሚያስችል አጋጣሚ ፈልግ። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 3)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) w19.03 10 አን. 7-11—ጭብጥ፦ ኢየሱስን ስሙት —ምሥራቹን ስበኩ። ሥዕሉን ተመልከት። (th ጥናት 14)

አንድ ባልና ሚስት በባሕር ዳርቻ ለአንድ ሰው ሲመሠክሩ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 159

7. ዓመታዊ የአገልግሎት ሪፖርት

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ዓመታዊውን የአገልግሎት ሪፖርት በተመለከተ ከቅርንጫፍ ቢሮው የተላከውን ደብዳቤ ካነበብክ በኋላ አድማጮች ከ2024 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት ላይ ያገኟቸውን አንዳንድ አበረታች ነጥቦች እንዲናገሩ ጋብዝ። ባለፈው ዓመት ውስጥ የሚያበረታታ ተሞክሮ ላገኙ አስቀድመህ የመረጥካቸው አስፋፊዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ።

በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ወንድሞችና እህቶች ሲሰብኩ። በጽሑፍ ጋሪ፣ በቪዲዮ ኮንፈረንስ፣ ከቤት ወደ ቤት እና በሌሎች መንገዶች ምሥራቹን ያስፋፋሉ።

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 22 አን. 7-14፣ በገጽ 174, 177 ላይ ያሉት ሣጥኖች

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 37 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ