የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 ጥር ገጽ 12-13
  • ከየካቲት 17-23

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 17-23
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 ጥር ገጽ 12-13

ከየካቲት 17-23

ምሳሌ 1

መዝሙር 88 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ንጉሥ ሰለሞን ከልጁ ጋር ደጅ ተቀምጦ ምክር ሲሰጠው።

የሰለሞን ልጅ የአባቱን ፍቅራዊ ተግሣጽ ሲያዳምጥ

1. ወጣቶች—የምታዳምጡት ማንን ነው?

(10 ደቂቃ)

[የምሳሌ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ጥበበኛ በመሆን ወላጆቻችሁን አዳምጡ (ምሳሌ 1:8፤ w17.11 29 አን. 16-17፤ ሥዕሉን ተመልከት)

መጥፎ ነገር የሚያደርጉ ሰዎችን አትስሙ (ምሳሌ 1:10, 15፤ w05 2/15 19-20 አን. 11-12)

አንድ ወጣት ወንድም በትምህርት ቤት ልብስ መቀየሪያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኞቹ በስልኩ መጥፎ ነገር እንዲያደርግ ጫና ሲያሳድሩበት። ‘ልስማቸው ወይስ አልስማቸው’ ብሎ እያሰበ ነው።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 1:22—በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሞኞች” የሚለው ቃል በአብዛኛው የሚያመለክተው ምን ዓይነት ሰዎችን ነው? (w22.10 19 አን. 6፤ 21 አን. 11)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 1:1-23 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ሰውየው መከራከር ጀመረ። (lmd ምዕራፍ 6 ነጥብ 5)

5. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ፍላጎት ካሳየ ሰው ጋር አድራሻ ተለዋወጥ። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 5)

6. ተመላልሶ መጠየቅ

(2 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት ለግለሰቡ ንገረው፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጠው። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)

7. ደቀ መዛሙርት ማድረግ

(5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 16 ነጥብ 6። “ምርምር አድርግ” በሚለው ክፍል ውስጥ ካሉት ርዕሶች መካከል አንዱን ተጠቅመህ የኢየሱስ ተአምራት በእርግጥ መፈጸማቸውን ከሚጠራጠር ተማሪ ጋር ተወያይ። (th ጥናት 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 89

8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 22 አን. 15-21

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 80 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ