የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 መጋቢት ገጽ 6-16
  • ከመጋቢት 24-30

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 24-30
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 መጋቢት ገጽ 6-16

ከመጋቢት 24-30

ምሳሌ 6

መዝሙር 11 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ከጉንዳን ምን ትምህርት እናገኛለን?

(10 ደቂቃ)

ጉንዳኖችን በመመልከት ጠቃሚ ትምህርት ማግኘት እንችላለን (ምሳሌ 6:6)

በደመ ነፍስ የሚመላለሱት ጉንዳኖች ገዢ ባይኖራቸውም በትጋት ይሠራሉ፤ ይተባበራሉ፤ እንዲሁም ለወደፊቱ ጊዜ ይዘጋጃሉ (ምሳሌ 6:7, 8፤ it-1 115 አን. 1-2)

ጉንዳኖችን በመኮረጅ ጥቅም ማግኘት እንችላለን (ምሳሌ 6:9-11፤ w00 9/15 26 አን. 4-5)

የቅጠል ቅንጥብጣቢ የተሸከሙ ጉንዳኖች።

© Aerial Media Pro/Shutterstock

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 6:16-19—ይህ ጥቅስ ይሖዋ የሚጠላቸውን ነገሮች በሙሉ የሚዘረዝር ነው? (w00 9/15 27 አን. 4)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 6:1-26 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። አንድን የቀዘቀዘ ዘመድህን በልዩ ንግግርና በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በመታሰቢያው በዓል ላይ ለመገኘት እረፍት እንዲሰጥህ አለቃህን ጠይቅ። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)

6. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ በልዩ ንግግርና በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 2

7. ፍጥረት ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን እንደሚፈልግ ያረጋግጣል—አስገራሚ እንስሳት

(5 ደቂቃ) ውይይት።

ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • እንስሳት ስለ ይሖዋ ምን ያስተምሩናል?

8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(10 ደቂቃ)

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 24 አን. 7-12፣ በገጽ 193 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 126 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ