ከመጋቢት 31–ሚያዝያ 6
ምሳሌ 7
መዝሙር 34 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ከፈታኝ ሁኔታዎች ራቁ
(10 ደቂቃ)
ማስተዋል የጎደለው አንድ ወጣት፣ ዝሙት አዳሪዎች እንዳሉበት ወደሚታወቅ አካባቢ ሆን ብሎ ሄደ (ምሳሌ 7:7-9፤ w00 11/15 29 አን. 5)
አንዲት ዝሙት አዳሪ ልታታልለው ወደ እሱ መጣች (ምሳሌ 7:10, 13-21፤ w00 11/15 30 አን. 4-6)
ራሱን ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ በማስገባቱ መዘዙን ተቀብሏል (ምሳሌ 7:22, 23፤ w00 11/15 31 አን. 2)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ምሳሌ 7:3—የአምላክን ትእዛዛት በጣቶቻችን ላይ ማሰርና በልባችን ጽላት ላይ መጻፍ ሲባል ምን ማለት ነው? (w00 11/15 29 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ምሳሌ 7:6-20 (th ጥናት 2)
4. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ባለፈው ውይይታችሁ ወቅት የቤቱ ባለቤት የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ወስዷል፤ እንዲሁም ፍላጎት አሳይቷል። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ባለፈው ውይይታችሁ ወቅት ግለሰቡ የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ወስዷል፤ እንዲሁም ፍላጎት አሳይቷል። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 4)
6. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ባለፈው ውይይታችሁ ወቅት ግለሰቡ የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ወስዷል፤ እንዲሁም ፍላጎት አሳይቷል። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3)
መዝሙር 13
7. ሌላ አመቺ ጊዜ (ሉቃስ 4:6)
(15 ደቂቃ) ውይይት።
ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦
ዲያብሎስ ኢየሱስን የፈተነው እንዴት ነው? እኛስ ተመሳሳይ ፈተና ሊያጋጥመን የሚችለው እንዴት ነው?
የዲያብሎስን ፈተናዎች መቋቋም የምንችለው እንዴት ነው?
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 24 አን. 13-21