የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 መጋቢት ገጽ 10
  • ከሚያዝያ 7-13

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 7-13
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 መጋቢት ገጽ 10

ከሚያዝያ 7-13

ምሳሌ 8

መዝሙር 89 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ኢየሱስ ደጅ ላይ የተወሰኑ ሰዎችን ሲያስተምር።

1. የጥበብን ድምፅ አዳምጡ

(10 ደቂቃ)

ይሖዋ በጥበብ የተመሰለውን ኢየሱስን ‘የመንገዱ መጀመሪያ አድርጎ ፈጥሮታል’ (ምሳሌ 8:1, 4, 22፤ cf 131 አን. 7)

ኢየሱስ ከአባቱ ጋር በፍጥረት ሥራ በተካፈለባቸው ብዙ ዘመናት ጥበቡና ለአባቱ ያለው ፍቅር አድጓል (ምሳሌ 8:30, 31፤ cf 131-132 አን. 8-9)

ኢየሱስን በማዳመጥ ከእሱ ጥበብ መጠቀም እንችላለን (ምሳሌ 8:32, 35፤ w09 4/15 31 አን. 14)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 8:1-3—ጥበብ ‘ድምፅዋን ከፍ አድርጋ የምትጮኸው’ እንዴት ነው? (g 5/14 16)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 8:22-36 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በመታሰቢያው በዓል ላይ ለመገኘት እያሰበ ላለ ሰው በስብሰባው ላይ የሚከናወነውን ነገር በተመለከተ ጥያቄዎቹን መልስለት። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በሩ ላይ የመጋበዣ ወረቀት አግኝቶ ወደ መታሰቢያው በዓል ለመጣ ሰው ጥሩ አቀባበል አድርግ፤ እንዲሁም ከስብሰባው በኋላ የሚያስፈልገውን እገዛ አድርግለት። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 5)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ንግግር። ijwbq ርዕስ 160—ጭብጥ፦ ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው? (th ጥናት 1)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 105

7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 25 አን. 1-4፣ በገጽ 199 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 7 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ