የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 መጋቢት ገጽ 11
  • ከሚያዝያ 14-20

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 14-20
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 መጋቢት ገጽ 11

ከሚያዝያ 14-20

ምሳሌ 9

መዝሙር 56 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ጥበበኛ እንጂ ፌዘኛ አትሁኑ

(10 ደቂቃ)

ፌዘኛ ሰው የሚሰጠውን ፍቅራዊ ምክር አይቀበልም፤ ከዚህ ይልቅ ምክር በሰጠው ሰው ይበሳጫል (ምሳሌ 9:7, 8ሀ፤ w22.02 9 አን. 4)

ጥበበኛ ሰው ለተሰጠው ምክርም ሆነ ምክሩን ለሰጠው ሰው አድናቆት አለው (ምሳሌ 9:8ለ, 9፤ w22.02 12 አን. 12-14፤ w01 5/15 30 አን. 1-2)

ጥበበኛ ሰው ይጠቀማል፤ ፌዘኛ ሰው ግን መዘዙን ይቀበላል (ምሳሌ 9:12፤ w01 5/15 30 አን. 5)

አንዲት ወጣት እህትና አንዲት አረጋዊት እህት ሬስቶራንት ውስጥ አብረው ሲመገቡ ወጣቷ እህት የአረጋዊቷን እህት ምክር ስታዳምጥ።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 9:17—“የተሰረቀ ውኃ” ምንድን ነው? “ይጣፍጣል” የተባለውስ ለምንድን ነው? (w06 9/15 17 አን. 5)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 9:1-18 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ በመታሰቢያው በዓል ላይ ተገኝቷል። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 3)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ግለሰቡ የመታሰቢያው በዓል በአቅራቢያው የሚከበርበትን ቦታ እንዲያገኝ ረድተኸው ነበር። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)

6. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ዘመድህን የመታሰቢያው በዓል በአቅራቢያው የሚከበርበትን ቦታ እንዲያገኝ ረድተኸው ነበር። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 84

7. መብት ልዩ ሰው ያደርጋችኋል?

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • “መብት” የሚለው ቃል ምን ትርጉም አለው?

  • በጉባኤ ውስጥ መብት ያላቸው ክርስቲያኖች ለራሳቸው ምን ዓይነት አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል?

  • ከሥልጣን ይልቅ ሌሎችን የማገልገል መብት ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባው ለምንድን ነው?

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 25 አን. 5-7፣ በገጽ 200 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 42 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ