የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 መጋቢት ገጽ 12-13
  • ከሚያዝያ 21-27

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 21-27
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 መጋቢት ገጽ 12-13

ከሚያዝያ 21-27

ምሳሌ 10

መዝሙር 76 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. እውነተኛ ብልጽግና የሚያስገኘው ምንድን ነው?

(10 ደቂቃ)

ብልጽግና በመንፈሳዊው የመከር ሥራ ተግቶ መሥራትን ያካትታል (ምሳሌ 10:4, 5፤ w01 7/15 25 አን. 1-3)

ጽድቅ ከቁሳዊ ብልጽግና የበለጠ ዋጋ አለው (ምሳሌ 10:15, 16፤ w01 9/15 24 አን. 3-4)

እውነተኛ ብልጽግና የሚገኘው በይሖዋ በረከት ነው (ምሳሌ 10:22፤ it-1 340)

በክልል ስብሰባ ላይ የተገኙ ሁለት እህቶች ተቃቅፈው።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 10:22—የይሖዋ በረከት ሥቃይን የማይጨምር ከሆነ የአምላክ አገልጋዮች ብዙ ፈተናዎችን የሚጋፈጡት ለምንድን ነው? (w06 5/15 30 አን. 18)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 10:1-19 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ በአምላክ እንደማያምን ይነግርሃል። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠና ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 4)

6. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ ትኩረቱን ሊስብ የሚችል መረጃ ከ​jw.org ላይ እንዴት ማግኘት እንደሚችል አሳየው። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 111

7. የአምላክ አገልጋዮችን ባለጸጋ የሚያደርጓቸው የትኞቹ በረከቶች ናቸው?

(7 ደቂቃ) ውይይት።

ይሖዋ በእነዚህ የመጨረሻ ቀናት ለአገልጋዮቹ የሚያፈስላቸው በረከት የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመቋቋም አልፎ ተርፎም እውነተኛ ብልጽግና ለማግኘት ይረዳቸዋል። (መዝ 4:3፤ ምሳሌ 10:22) የሚከተሉትን ጥቅሶች አንብብ። ከዚያም የይሖዋ በረከት ባለጸጋ የሚያደርገን እንዴት እንደሆነ አድማጮችን ጠይቅ።

  • ኢሳ 65:13

  • ሉቃስ 11:13

  • ዮሐ 13:35

አንዳንዶች አገልግሎታቸውን በማስፋት መንፈሳዊ ብልጽግናቸውን ማሳደግ ችለዋል።

“ወጣቶች—ወደ ሰላም የሚወስደውን ጎዳና ምረጡ!” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰዱ ትዕይንቶች፦ 1. ሃርሊ። 2. አንጂል። 3. ካርሊ።

ወጣቶች—ወደ ሰላም የሚወስደውን ጎዳና ምረጡ! የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ከሃርሊ፣ ከአንጂል እና ከካርሊ ተሞክሮ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

8. የ2025 የአካባቢ ንድፍና ግንባታ ፕሮግራም ሪፖርት

(8 ደቂቃ) ንግግር። ቪዲዮውን አጫውት።

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 25 አን. 8-13፣ በገጽ 201 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 115 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ