የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 ሐምሌ ገጽ 10
  • ከነሐሴ 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 ሐምሌ ገጽ 10

ከነሐሴ 4-10

ምሳሌ 25

መዝሙር 154 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ኢየሱስ የተከፈተ ጥቅልል ይዞ በምኩራብ ውስጥ ሲያስተምር። የተሰበሰቡት ወንዶች፣ ሴቶችና ልጆች በጥሞና ያዳምጡታል።

ኢየሱስ ናዝሬት ባለው ምኩራብ ውስጥ ሆኖ፤ አድማጮቹ በሚናገራቸው ለዛ ያላቸው ቃላት ተገርመዋል

1. ከአነጋገር ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መሠረታዊ ሥርዓቶች

(10 ደቂቃ)

ለመናገር ትክክለኛውን ጊዜ ምረጡ (ምሳሌ 25:11፤ w15 12/15 19 አን. 6-7)

ለዛ ባለው መንገድ ተናገሩ (ምሳሌ 25:15፤ w15 12/15 21 አን. 15-16፤ ሥዕሉን ተመልከት)

መንፈስን በሚያድስ መንገድ ተናገሩ (ምሳሌ 25:25፤ w95 4/1 17 አን. 8)

አንዲት ወጣት እህት አስተማሪዋን በአክብሮት ስታነጋግር።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 25:28—የዚህ ጥቅስ ትርጉም ምንድን ነው? (g19.3 6 አን. 3)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 25:1-17 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ካዘነ ሰው ጋር ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ አጥባቂ ሃይማኖተኛ እንደሆነ ይነግርሃል። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 4)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) ijwyp ርዕስ 23—ጭብጥ፦ ሰዎች ስለ እኔ የሚያወሩት ለምንድን ነው? (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 123

7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 6፣ የክፍል 3 ማስተዋወቂያ እና ትምህርት 7

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 150 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ