JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ኢዝሬል ማርቲኔዝ ሥር የሰደደ የበታችነት ስሜትን ማሸነፍና ለራሱ አክብሮት ማዳበር የቻለው እንዴት ነው?
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ስለ እኛ > ተሞክሮዎች > መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል በሚለው ሥር ይገኛል።
የወጣቶች ጥያቄ
አሉታዊ አመለካከትን ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው?
እነዚህ ሐሳቦች አዎንታዊ አመለካከት ለማዳበር ይረዱሃል።
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።