JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
በእምነታቸው ምሰሏቸው
ሰይጣንን ለማሳፈርና አፍቃሪ የሆነውን አምላካችንን ይሖዋን ለማስደሰት ከሁሉ የተሻለው መንገድ ኢዮብን በእምነቱ መምሰል ነው!
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > በእምነታቸው ምሰሏቸው በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > በአምላክ ማመን > በእምነታቸው ምሰሏቸው በሚለው ሥር ይገኛል።
ለቤተሰብ
ትዳር ፍጹም ያልሆኑ ሁለት ሰዎች ጥምረት ስለሆነ የተለያዩ ችግሮች መነሳታቸው አይቀርም። ለስኬታማ ትዳር ትዕግሥት ወሳኝ ነገር ነው።
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ለቤተሰብ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ትዳር እና ቤተሰብ > ጋብቻ በሚለው ሥር ይገኛል።