JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ተሞክሮዎች
አንድ ሰው ኤርትራ ውስጥ ታስሮ በነበረበት ወቅት፣ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያስተምሩትን ትምህርት እንደሚተገብሩት በዓይኑ አይቷል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ተሞክሮዎች በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ስለ እኛ > ተሞክሮዎች > ፈተና ሲያጋጥም ታማኝ መሆን በሚለው ሥር ይገኛል።
የወጣቶች ጥያቄ
ኃይሌ እንዳይሟጠጥና እንዳልዝል ምን ሊረዳኝ ይችላል?
አንድን ሰው ኃይሉ እንዲሟጠጥና እንዲዝል የሚያደርገው ምን ሊሆን ይችላል? ይህ ሁኔታ አንተንስ ያሰጋሃል? ከሆነ ምን ልታደርግ ትችላለህ? መልሱን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።