JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
የጊልያድ ትምህርት ቤት ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነት
ከመላው ዓለም የመጡ ተማሪዎች ኒው ዮርክ ውስጥ በሚካሄድ ትምህርት ቤት ይካፈላሉ። ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ቤቱ የሚሄዱት እንዴት ነው?
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? በሚለው ሥር ይገኛል።
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ኢርዊን ላምስፈስ በአንድ ወቅት ጓደኛውን “የተፈጠርንበት ዓላማ ምን እንደሆነ አስበህ ታውቃለህ?” በማለት ጠይቆት ነበር። ጓደኛው ለዚህ ጥያቄ የሰጠው መልስ ሕይወቱን ሙሉ በሙሉ ቀይሮታል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል በሚለው ሥር ይገኛል።