የጥናት እትም
ታኅሣሥ 2021
ከጥር 31–የካቲት 27, 2022 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2021 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
“ቅድስና የይሖዋ ነው” የሚለው ሐሳብ በጠፍጣፋ ወርቅ ላይ ተቀርጾ በሊቀ ካህናቱ ጥምጥም ላይ ይደረግ ነበር (የጥናት ርዕስ 48 ከአንቀጽ 6-7ን ተመልከት)