JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች
ውጥረት ውስጥ ላሉ የሆስፒታል ሠራተኞች የተሰጠ እርዳታ
በአንድ ሆስፒታል ያሉ ነርሶችና ሌሎች ሠራተኞች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት አበረታች ሐሳብ ያገኙት እንዴት ነው?
የወጣቶች ጥያቄ
ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ታዋቂ መሆን ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
አንዳንዶች፣ ብዙ ፎሎወር ወይም ላይክ ለማግኘት ሲሉ ሕይወታቸውን አደጋ ላይ የሚጥል ነገር ያደርጋሉ። ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ታዋቂ መሆን ይህን ያህል መሥዋዕት ሊከፈልለት የሚገባ ነገር ነው?
የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
ለሚሊዮኖች ጥቅም ያስገኙ የርቀት የትርጉም ቢሮዎች
አንድ የትርጉም ቡድን የሚገኝበት ቦታ በትርጉም ሥራው ጥራት ላይ ለውጥ የሚያመጣው እንዴት ነው?