የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 2001
ከታሪክ መማር የሚኖርብን ምንድን ነው?
ታሪክን ማጥናት በእርግጥ አስፈላጊ ነውን? ከታሪክ ምን ትምህርት ልናገኝ እንችላለን? የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በዛሬው ጊዜ የሚሰጠው ጠቀሜታ ይኖራልን?
27 የማርፋን ሲንድሮም የተባለውን ሕመም ተቋቁሞ መኖር—መጋጠሚያዎች ሲወልቁ
30 ከዓለም አካባቢ
ስለ ኤድስ የቀረበ አስደንጋጭ አኃዛዊ መረጃ! 14
ከ34 ሚልዮን በላይ ሰዎች በኤች አይ ቪ ተይዘዋል። በኤች አይ ቪ ስርጭት አስተዋጽኦ ያደረጉት ነገሮች ምንድን ናቸው?
ወላጆቼ ከተቃራኒ ጾታ ጋር ተቀጣጥሬ ለመጫወት እንዳልደረስኩ ቢነግሩኝስ? 24
ዕድሜያችሁ ሳይደርስ ከተቃራኒ ጾታ ጋር ተቀጣጥሮ መጫወት አደጋ አለው?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኙ የሥዕሎቹ ምንጮች]
በሽፋኑ ገጽ መካከል ላይ ያለው ሥዕል:- Franklin D. Roosevelt Library
ፎቶ:- Brett Eloff