የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 2002
መምህራን ባይኖሩ ኖሮ እንዴት እንሆን ነበር?
በዓለም ዙሪያ በማስተማር ሥራ የተሠማሩ ሰዎች ብዛት በሌላ በማንኛውም ሙያ ከተሰማሩት ሳይበልጥ አይቀርም። ሁላችንም የመምህራን ውለታ አለብን። ይሁን እንጂ የማስተማር ሥራ የሚጠይቀው መሥዋዕትነትና ዋጋ እንዲሁም የሚያስገኘው ደስታ ምንድን ነው?
3 መምህራን በጣም የሚያስፈልጉን ለምንድን ነው?
28 መስመሩን ማቋረጥ
30 ከዓለም አካባቢ
ተመራማሪዎች የእንስሳትን አኗኗር በቅርብ የሚከታተሉት ለምንድን ነው? ምን እውቀትስ አግኝተዋል?
አንዲት እናት የፅንስ መጨንገፍ የሚያስከትለውን አሳዛኝ ሁኔታ መቋቋም ችላለች።
[በገጽ 3 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
ሽፋን:- UNITED NATIONS/RAY WITLIN