የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g04 12/8 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2004
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በለጋ ዕድሜ ያሉ ወጣቶች—እርግዝና የመላው ዓለም አሳዛኝ ችግር
    ንቁ!—2004
  • የዓይን ብርሃን ፀር የሆነው ግላኮማ
    ንቁ!—2004
  • ልጅነት ሳይጠግቡ የልጅ እናት መሆን
    ንቁ!—2004
  • ለወጣቶች የሚሆን እርዳታና ጥበቃ
    ንቁ!—2004
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2004
g04 12/8 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 2004

በለጋ ዕድሜ ያሉ ወጣቶች እርግዝና—የመላው ዓለም አሳዛኝ ችግር

ለጋ ዕድሜ ላይ የሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣት ሴቶች የወለዷቸውን ሕፃናት ብቻቸውን የማሳደግ ፈታኝ ሁኔታ ይገጥማቸዋል። ይህን ፈታኝ ሁኔታ መወጣት የሚችሉበት መንገድ ይኖር ይሆን? ወጣቶች እዚህ ችግር ውስጥ እንዳይገቡ መርዳት የሚቻለው እንዴት ነው?

3 ልጅነት ሳይጠግቡ የልጅ እናት መሆን

4 በለጋ ዕድሜ ያሉ ወጣቶች እርግዝና—የመላው ዓለም አሳዛኝ ችግር

8 በለጋ ዕድሜ ማርገዝ የሚያስከትለውን ተፈታታኝ ሁኔታ መቋቋም

11 ለወጣቶች የሚሆን እርዳታና ጥበቃ

13 ልጆችን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ማሠልጠን ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

15 ልጆችን ተንከባክቦ የማሳደግ አስፈላጊነት

17 የወላጅነት የሥራ ድርሻ

26 ናይሮቢ—“የቀዝቃዛ ውኃ ሥፍራ”

30 ከዓለም አካባቢ

31 የጥራዝ 85 ንቁ! ማውጫ

32 ወደ አምላክ ይበልጥ መቅረብ የሚቻለው እንዴት ነው?

ነገሮች አልሆን ሲሉኝ የሚሰማኝን የዋጋ ቢስነት ስሜት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? 21

በርካታ ወጣቶች ስህተት መሥራት ያስፈራቸዋል። ይሁን እንጂ መሳሳት ማንኛውም ሰው ሊያጋጥመው የሚችል ነገር ነው። ነገሮች አልሆን ቢሉህ የዋጋ ቢስነት ስሜት እንዳያድርብህ ምን ማድረግ ትችላለህ?

ልጆችን በአምላክ ተግሣጽ ማሳደግ 24

የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ልጆችን በማሳደግ ረገድ ወላጆችን ሊረዷቸው የሚችሉት እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ