የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 2009
ጭፍን ጥላቻና መድሎ—መንስኤው ምንድን ነው? እንዴት ልትቋቋመው ትችላለህ?
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሁልጊዜ መድሎ ይደርስባቸዋል። በማኅበረሰቡ ውስጥ የሚፈጸመው እንዲህ ያለው የፍትሕ መጓደል መንስኤው ምንድን ነው? መፍትሔስ ይኖረው ይሆን?
4 ጭፍን ጥላቻና መድሎ —መንስኤያቸውን ለይቶ ማወቅ
19 የዓለም ጦርነት እንዲከሰት ያደረጉ ከባድ ስህተቶች
22 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ቀሳውስትና ምእመናን የሚል ልዩነት ሊኖር ይገባል?
26 ሚስጥር ለማስጠበቅ የተደረገ ትግል—አንተንም የሚመለከት ጉዳይ
29 ከአንባቢዎቻችን
30 ከዓለም አካባቢ
የወላጅ ሞት ያስከተለብኝን ሐዘን እንዴት መቋቋም እችላለሁ? 10
ወላጅን በሞት የማጣትን ያህል በጣም ሊጎዳህ የሚችል ነገር የለም ማለት ይቻላል። የወላጅ ሞት ሊያስከትል የሚችለውን የተለያየ ስሜት እንዴት መቋቋም እንደሚቻል አንብብ።
ሳይንቲስቶች ስለ አጽናፈ ዓለም እያወቁ በሄዱ መጠን፣ ያላቸው እውቀት ኢምንት መሆኑን እየተረዱ የመጡ ይመስላል። በቅርቡ ስለተደረሰባቸው ሚስጥራዊ ግኝቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Based on NASA photo