የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 2009
ለተሳካ የቤተሰብ ሕይወት ቁልፍ የሆኑ ነገሮች
የተሳካ የቤተሰብ ሕይወት የሌላቸው ሰዎች በቤታቸው ስላጋጠማቸው ችግር ብዙ እንሰማለን። ይሁን እንጂ ስኬታማ የሆኑ ቤተሰቦች እንዲሳካላቸው ያደረገው ነገር ምንድን ነው? ልዩ እትም በሆነው በዚህ ንቁ! መጽሔት ላይ የሚገኙት የመጀመሪያዎቹ ተከታታይ ርዕሰ ትምህርቶች የቤተሰብን ሕይወት የተሳካ ለማድረግ የሚረዱ ሰባት ቁልፍ ነጥቦችን ያብራራሉ።
3 1ኛው ቁልፍ፦ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባውን ነገር ማስቀደም
30 ከዓለም አካባቢ
32 በዚህ እትም ውስጥ
ለሁለት የተከፈለ ቤት—መፋታት በወጣቶች ላይ የሚያስከትለው ችግር 18
የወላጆች መፋታት ከትንንሽ ልጆች ይበልጥ ብዙውን ጊዜ በጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኙ ልጆችን በጣም ይጎዳቸዋል። እንዲህ የምንለው ለምንድን ነው?
ልጆችህን ለብቻህ የምታሳድግ ቢሆንም ሊሳካልህ ይችላል 26
ልጆችህን የምታሳድገው ብቻህን ነው? የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ሊረዱህ ይችላሉ!