የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 10/09 ገጽ 32
  • በዚህ እትም ውስጥ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በዚህ እትም ውስጥ
  • ንቁ!—2009
ንቁ!—2009
g 10/09 ገጽ 32

በዚህ እትም ውስጥ

● ትዳርህ የሰመረ እንዲሆን የሚረዱት ሰባት ቁልፍ ነገሮች ምንድን ናቸው? ከገጽ 3-9ን ተመልከት።

● ወጣቶች ወላጆቻቸውን በተሻለ ሁኔታ ለማወቅ ምን ማድረግ ይችላሉ? ከገጽ 10-13ን ተመልከት።

● ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖር ጥሩ ነው? ከገጽ 28-29ን ተመልከት።

● ልጆችህን ለብቻህ የምታሳድግ ከሆነ እንዲሳካልህ ምን ሊረዳህ ይችላል? ከገጽ 26-27ን ተመልከት።

● ወላጆቻቸው የተፋቱባቸውን ልጆች እንዴት መርዳት ይቻላል? ከገጽ 18-21ን ተመልከት።

ልዩ እትም በሆነው በዚህ “ንቁ!” መጽሔት ውስጥ ከተብራሩት የቤተሰብን ሕይወት የሚመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል እነዚህ ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው።

ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ከሞሉ በኋላ በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ አለዚያም በገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

□ እዚህ ላይ የሚታየውን መጽሐፍ ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ