የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2010
መፍትሔው መፋታት ነው?
በትዳራቸው ደስተኛ ያልሆኑ በርካታ ባልና ሚስቶች ለመፋታት ይጣደፋሉ። ይሁን እንጂ ይህ የጥበብ እርምጃ ነው? ፍቺ ከገንዘብ ጋር በተያያዘም ሆነ በሌሎች መንገዶች ምን ኪሳራ ያስከትላል? ከምንም በላይ ደግሞ ችግር የገጠመውን ትዳር ለመታደግ ምን ማድረግ ይቻላል?
4 ከፍቺ ጋር በተያያዘ ልታውቋቸው የሚገቡ አራት ነገሮች
11 ንቁ! በማህፀን ውስጥ ያለን ፅንስ ከሞት አዳነ
30 ከዓለም አካባቢ
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
ከሂትለር መኮንንነት ወደ እውነተኛው አምላክ አገልጋይነት 18
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አንድ የጀርመን ኤስ ኤስ መኮንን የበላዮቹ የሚሰጡትን ቀጥተኛ ትእዛዝ ያላንዳች ጥያቄ እንዲታዘዝ ይጠበቅበት ነበር። ይህ መኮንን ግን እንዲህ አላደረገም። ይህ የሆነበትን ምክንያት ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
በአምላክ ታምናለህ? ወይስ አታምንም? በዚህ ርዕስ ውስጥ የሚገኙት ማስረጃዎች ትክክለኛ ድምዳሜ ላይ እንድትደርስ ይረዱሃል።