JW.ORG ላይ የወጡ ተጨማሪ መረጃዎች
ስለ የትኛው ርዕሰ ጉዳይ ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ?
በትዳሬ ይበልጥ ደስተኛ መሆን የምችለው እንዴት ነው?
“ቴክኖሎጂ ሕይወታችንን እንዳይቆጣጠረው ማድረግ” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።
ልጆቼ ጥሩ ሥነ ምግባር እንዲኖራቸው ማሠልጠን የምችለው እንዴት ነው?
“ልጆች ዘመናዊ ስልክን በጥበብ እንዲጠቀሙ ማስተማር” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።
ስለ ወደፊቱ ጊዜ ከልክ በላይ እንዳልጨነቅ ምን ይረዳኛል?
“የወደፊቱ ጊዜ ምን ይዞ ይመጣል?” የሚል ርዕስ ባለው መጽሔት ላይ የወጡትን ተከታታይ ርዕሶች ተመልከት።
መጽሐፍ ቅዱስ አንተም ሆንክ ቤተሰብህ በአሁኑ ጊዜ ደስተኛ እንድትሆኑ እንዲሁም ስለ ወደፊቱ ጊዜ አስተማማኝ ተስፋ እንዲኖራችሁ ይረዳችኋል።
በተጨማሪም JW.ORG ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ለመማር መጠየቅ ትችላለህ። ትምህርቱ የሚሰጠው በነፃ ነው።