የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 92
  • “ቃሉን ስበክ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ቃሉን ስበክ”
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ቃሉን ስበክ”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ምሥራቹ እየተሰበከ ያለው እንዴት ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • በስብከቱ ሥራ ወደፊት ግፉ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • እናንት የመንግሥቱ ሰባኪዎች ወደፊት ግፉ!
    ለይሖዋ ዘምሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 92

መዝሙር 92

“ቃሉን ስበክ”

በወረቀት የሚታተመው

(2 ጢሞቴዎስ 4:2)

1. አምላክ ት’ዛዝ አስተላልፏል፤

የምንፈጽመው ሥራ ሰጥቶናል።

ምንጊዜም ተዘጋጅተህ ጠብቅ፤

ስለ ግሩም ተስፋህ ለማሳወቅ።

(አዝማች)

ቃሉን ስበክ፤

ሁሉም መስማት አለበት!

እንስበክ፤

ፍጻሜው ቀርቧል ይበልጥ።

እንስበክ፤

ቅኖች እንዲያስተውሉ።

እንስበክ፤

በየቦታው።

2. አስቸጋሪ ወቅት ይኖራል፤

ተቃዋሚዎች ያዋርዱናል።

አመቺ ባይመስልም ለመስበክ፣

ትምክ’ታችን ነው ኃያሉ አምላክ።

(አዝማች)

ቃሉን ስበክ፤

ሁሉም መስማት አለበት!

እንስበክ፤

ፍጻሜው ቀርቧል ይበልጥ።

እንስበክ፤

ቅኖች እንዲያስተውሉ።

እንስበክ፤

በየቦታው።

3. አመቺ ወቅትም ይኖራል፤

በዚህ ጊዜም መስበክ ያስፈልጋል።

ስብከታችን መዳን ያስገኛል፤

የይሖዋን ስምም ያስቀድሳል።

(አዝማች)

ቃሉን ስበክ፤

ሁሉም መስማት አለበት!

እንስበክ፤

ፍጻሜው ቀርቧል ይበልጥ።

እንስበክ፤

ቅኖች እንዲያስተውሉ።

እንስበክ፤

በየቦታው።

(በተጨማሪም ማቴ. 10:7፤ 24:14⁠ን፣ ሥራ 10:42⁠ን እና 1 ጴጥ. 3:15⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ