የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 65
  • “መንገዱ ይህ ነው”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “መንገዱ ይህ ነው”
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “መንገዱ ይህ ነው”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • እረኞች—ስጦታ የሆኑ ወንዶች
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ምን ይሰማሃል?
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • እረኞች—ስጦታ የሆኑ ወንዶች
    ለይሖዋ ዘምሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 65

መዝሙር 65

“መንገዱ ይህ ነው”

በወረቀት የሚታተመው

(ኢሳይያስ 30:20, 21)

1. የሰላም መንገድ ነው፤ አንተም አውቀኸዋል።

የጥንቱ መንገድ ነው፤ ተገንዝበኸዋል።

’የሱስ ያስተማረህ፣ በሱ እንድትሄድ።

ባምላክ ቃል ውስጥ ያለ፣ ሰላም ’ሚያስገኝ መንገድ።

(አዝማች)

ይህ የሕይወት መንገድ፣ ነው የሕይወት።

ዞር አትበል፤ ላፍታም ፈቀቅ አትበል!

አምላክ ብሏል፦ ‘ይህ ነው መንገዱ፤

ተው አትዙር፤ ይሄ ነው መንገዱ።’

2. የፍቅር መንገድ ነው፤ የለም የተሻለ።

ጆሮህ ሰምቷል ድምፁን ‘በዚህ ሂድ’ እንዳለ።

ፍቅሩ እጅግ መልካም፣ እውነተኛ፣ ፍጹም።

ይሄ መንገድ ይሁን መላ ሕይወታችን።

(አዝማች)

ይህ የሕይወት መንገድ፣ ነው የሕይወት።

ዞር አትበል፤ ላፍታም ፈቀቅ አትበል!

አምላክ ብሏል፦ ‘ይህ ነው መንገዱ፤

ተው አትዙር፤ ይሄ ነው መንገዱ።’

3. የሕይወት መንገድ ነው፤ አትይ ወደ ኋላ።

አምላካችን ብሏል፦ የለም ከዚህ ሌላ፤

የተሻለ ፍቅር፣ የተሻለ ሰላም።

ይሖዋ ይመስገን መንገዱን አሳየን።

(አዝማች)

ይህ የሕይወት መንገድ፣ ነው የሕይወት።

ዞር አትበል፤ ላፍታም ፈቀቅ አትበል!

አምላክ ብሏል፦ ‘ይህ ነው መንገዱ፤

ተው አትዙር፤ ይሄ ነው መንገዱ።’

(በተጨማሪም መዝ. 32:8፤ 139:24⁠ን እና ምሳሌ 6:23⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ