የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 123
  • እረኞች—ስጦታ የሆኑ ወንዶች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እረኞች—ስጦታ የሆኑ ወንዶች
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እረኞች—ስጦታ የሆኑ ወንዶች
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ‘ለመንጋው ምሳሌ’ የሚሆኑ እረኞች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • እውነትን የራስህ አድርግ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • እውነትን የራስህ አድርግ
    ለይሖዋ ዘምሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 123

መዝሙር 123

እረኞች—ስጦታ የሆኑ ወንዶች

በወረቀት የሚታተመው

(ኤፌሶን 4:8)

1. መንጋውን ’ሚጠብቁ ወንዶች፣

አምላካችን ሰጠን፤

መንገድ የሚመሩን እረኞች፣

ምሳሌ በመሆን።

(አዝማች)

አምላክ ሰጥቶናል ታማኝ ወንዶች፣

እውነተኛ እረኞች።

ለመንጋው ’ሚጨነቁ ናቸው፤

ምንጊዜም አድንቋቸው።

2. በርኅራኄ ይይዙናል፣

በፍቅር በመምራት።

ከአምላክ መንገድ እንዳንወጣ፣

ምክር ይሰጡናል።

(አዝማች)

አምላክ ሰጥቶናል ታማኝ ወንዶች፣

እውነተኛ እረኞች።

ለመንጋው ’ሚጨነቁ ናቸው፤

ምንጊዜም አድንቋቸው።

3. ስንጎዳ ይጠግኑናል፣

በቃል በማጽናናት።

ሁሌ እንድናገለግለው፣

ያበረታቱናል።

(አዝማች)

አምላክ ሰጥቶናል ታማኝ ወንዶች፣

እውነተኛ እረኞች።

ለመንጋው ’ሚጨነቁ ናቸው፤

ምንጊዜም አድንቋቸው።

(በተጨማሪም ኢሳ. 32:1, 2⁠ን፣ ኤር. 3:15⁠ን፣ ዮሐ. 21:15-17⁠ን እና ሥራ 20:28⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ