የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ll ክፍል 1 ገጽ 4-5
  • አምላክን መስማት የምንችለው እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አምላክን መስማት የምንችለው እንዴት ነው?
  • አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክፍል 1
    አምላክን ስማ
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2015
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • ፍቅር እንዳለን በሚያሳይ መንገድ ማዳመጥ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
ለተጨማሪ መረጃ
አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
ll ክፍል 1 ገጽ 4-5

ክፍል 1

አምላክን መስማት የምንችለው እንዴት ነው?

አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ አማካኝነት ያናግረናል። 2 ጢሞቴዎስ 3:16

ይሖዋ በሰማይ ባለው ዙፋኑ ላይ ሆኖ ሰዎችን በመንፈሱ በመምራት መጽሐፍ ቅዱስን ሲያጽፋቸው

እውነተኛው አምላክ ሰዎችን በመጠቀም ሐሳቡ በአንድ ቅዱስ መጽሐፍ ላይ እንዲጻፍ አድርጓል። ይህ መጽሐፍ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መጽሐፉ በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ የያዘ ነው፤ አምላክም ይህን መረጃ እንድታውቀው ይፈልጋል።

አምላክ ለእኛ ከሁሉ የተሻለው ነገር ምን እንደሆነ የሚያውቅ ከመሆኑም ሌላ የጥበብ ሁሉ ምንጭ ነው። አንተም እሱን በመስማት ጥበበኛ መሆን ትችላለህ።—ምሳሌ 1:5

መጽሐፍ ቅዱስ በበርካታ ቋንቋዎች፤ አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱስን በቋንቋው ሲያነብ

አምላክ በምድር ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያነቡ ይፈልጋል። በአሁኑ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ በብዙ ቋንቋዎች ይገኛል።

አምላክን መስማት የምትፈልግ ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብና በውስጡ ያለውን ሐሳብ መረዳት ይኖርብሃል።

በሁሉም ቦታ ያሉ ሰዎች እየሰሙ ነው። ማቴዎስ 28:19

አንድ የይሖዋ ምሥክር ለአንድ ሰው ጥቅስ ሲያነብለት፣ ከዚያ ግለሰቡን መጽሐፍ ቅዱስ ሲያስጠናው

የይሖዋ ምሥክሮች መጽሐፍ ቅዱስን መማር እንድትችል ሊረዱህ ይችላሉ።

ስለ አምላክ የሚገልጸውን እውነት በምድር ዙሪያ ያስተምራሉ።

በይሖዋ ምሥክሮች የመንግሥት አዳራሽ ውስጥ ስብሰባ ሲካሄድ

ይህን ትምህርት ያለምንም ክፍያ መማር ትችላለህ። በአካባቢህ ወደሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች የስብሰባ አዳራሽ በመሄድ ስለ አምላክ መማር ትችላለህ።

  • የአምላክ ቃል እውነት ነው።—ዮሐንስ 17:17

  • በአምላክ ልንተማመን የምንችለው ለምንድን ነው?—ዘኁልቁ 23:19

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ