የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 25
  • ልዩ ንብረት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ልዩ ንብረት
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ልዩ ንብረት
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • የይሖዋ ምሥክሮች ነን!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ይሖዋን ስለ መንግሥቱ አወድሱት
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ያህ ልጁን ሾሟል አወድሱት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 25

መዝሙር 25

ልዩ ንብረት

በወረቀት የሚታተመው

(1 ጴጥሮስ 2:9)

  1. 1. አምላክ አዲስ ፍጥረቱን፣

    የተቀቡ ልጆቹን፣

    ከሰው መሃል ዋጃቸው፤

    ሞገሱን ሰጣቸው።

    (አዝማች)

    ለስምህ ’ሚሆን ሕዝብ፣

    ልዩ ንብረትህ ናቸው።

    ’ሚወዱህ፣ ’ሚያከብሩህ፤

    ዝናህን ’ሚያውጁ አንድ ሆነው።

  2. 2. ቅዱስ ብሔር ሆነዋል፤

    የ’ውነትን ቃል ይዘዋል።

    የሱን ብርሃን እንዲያዩ

    አምላክ ጠርቷቸዋል።

    (አዝማች)

    ለስምህ ’ሚሆን ሕዝብ፣

    ልዩ ንብረትህ ናቸው።

    ’ሚወዱህ፣ ’ሚያከብሩህ፤

    ዝናህን ’ሚያውጁ አንድ ሆነው።

  3. 3. ምሥራቹን በመስበክ

    ሌሎች በጎችን ጠሩ።

    ታማኝ ናቸው ለበጉ፣

    ት’ዛዙን ’ሚያከብሩ።

    (አዝማች)

    ለስምህ ’ሚሆን ሕዝብ፣

    ልዩ ንብረትህ ናቸው።

    ’ሚወዱህ፣ ’ሚያከብሩህ፤

    ዝናህን ’ሚያውጁ አንድ ሆነው።

(በተጨማሪም ኢሳ. 43:20ለ, 21⁠ን፣ ሚል. 3:17⁠ን እና ቆላ. 1:13⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ